Beza International Church has just purchased a subscription of RightNow Media for everyone at church. It’s a streaming service like the Netflix of Christian Bible Study with over 20,000 free videos for you and your family where 2,000 are kids’ videos. These high-quality videos can be accessed by registering via email. The content has great teaching on different topics to help you and your family engage in renewing your mind and discipling your family throughout the week. It has topics such as Books of the Bible, Christian Living, Apologetics, Parenting, Mental Health & Recovery and many more. You can stream it on any device such as Smart TV devices to watch it as a family or on your phone to watch on the go.

We have made the link available on the Linktree where you can directly register for RightNow Media without having to send in your email. So, click on the link and create your account and password. If you've already sent in your email, but haven't received the invitation, please check your spam or promotions folder for the invitation.

To get your free subscription for RightNow Media, please use the link below to directly create your email.

https://app.rightnowmedia.org/join/beza

You can also find it on our Linktree address: https://linktr.ee/BezaChurch

ቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲያን ለሁሉም የቤተክርስቲያን አባላት የራይት ናው ሚዲያ ደንበኝነት ገዝታለች። ራይት ናው ሚዲያ ልክ እንደ ኔትፍሊክስ ከ20,000 በላይ ነፃ የክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቪዲዮዎችንና 2,000 የሚሆኑ የልጆች ቪዲዮዎች ያለው ቪዲዮዎችን ለማየት የሚያስችል አገልግሎት ነው። እነዚህ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ቪዲዮዎች በኢሜል በመመዝገብ ማግኘት ይችላሉ። ይዘቱ እርስዎ እና ቤተሰብዎ በሳምንቱ ውስጥ አእምሮዎን ለማደስ እና ቤተሰብዎን ደቀመዝሙር ለማድረግ እንዲረዳ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ጥሩ ትምህርት አለው። እንደ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ የክርስቲያን ኑሮ፣ ነገረ መለኮት፣ ወላጅነት፣ የአእምሮ ጤና እና ሌሎችም ርዕሰ ጉዳዮች አሉት። በማንኛውም ኤሌክትሮኒክ ላይ የሚሰራ ሲሆን እንደ ስማርት ቲቪ ባሉ መሳሪያዎች እንደ ቤተሰብ ሆነው ለማየት ወይም በማንኛውም ቦታ ላይ ሆነው በስልክዎ ማየት ላይ ይችላሉ።

በኢሜልዎ መላክ ሳያስፈልጋችሁ ለራይት ናው ሚዲያ በቀጥታ መመዝገብ የምትችሉበትን ሊንክ ሊንክትሪ ላይ አስገብተነዋል። ስለዚህ አገናኙን በመጫን መለያዎን እና የይለፍ ቃልዎን መፍጠር ትችላላችሁ። በኢሜልዎ ልከንሎት ነገር ግን ግብዣው ካልደረሰዎት እባክዎን spam ወይም promotions የሚለው የመልእክት ሳጥን ውስጥ በመግባት ያረጋግጡ።

ለ ራይት ናው ሚዲያ ነፃ የደንበኝነት ምዝገባ ለማግኘት እባክዎ በቀጥታ ከዚህ በታች ያለው ሊንክ ላይ ኢሜልዎን በመላክ ይመዝገቡ።

https://app.rightnowmedia.org/join/beza

እንዲሁም በ Linktree አድራሻችን፡ https://linktr.ee/BezaChurch ላይ ልታገኙት ትችላላችሁ።